የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች

...
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ

የኮሮና ቫይረስ ምልክት ካላቸው ሰዎች በመራቅ እራሶን እና የሚወዱትን ይጠብቁ

...
ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት

ባልታጠበ እጃችን አይን፣ አፍንጫ እና አፍን ከመንካት ይቆጠቡ

...
እጅን በንፁህ ውሃ እና ሳሙና በደንብ መታጠብ

እጃችንን ለ20 ሰከንድ በሳሙና በደንብ መታጠብ ወይንም በአልኮል ሳኒታይዘር እጃችንን ማሸት

...
አስገዳጅ ምክንያት ካላጋጠመን በቀር ቤት እንቆይ!

አስገዳጅ ጉዳይ ከሌለን በስተቀር እቤታችን እረፍት በማድረግ በአጋጣሚው መፅሃፍ በማንበብ እንበልፅግ

Federal Ministry of Health

የፌደራል ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግና የሕብረተሰቡን የጤና ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል ከ21 ጤና ሣይንስ ኮሌጆች ጋር በቅንጅት በመስራት ብቁ የጤና ባለሙያዎችን እንዲያፈሩ፤ ለህብረተሰቡ ችግር ፊቺ የሆኑ ጥናትና ምርምርና የማህበረሰብ የጤና አገልግሎት እንዲሰጡ በተለያየ መልኩ ድጋፍ በማድረግና በቅንጅት በመስራት ሀገራዊ የጤና ተልእኮን ለማሳካት ከጤና ሣይንስ ኮሌጆች ጋር እየሰራ ይገኛል፡፡ more...

Amhara regional health bureau

የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግና የሕብረተሰቡን  የጤና ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻል ረገድ ከጤና ሣይንስ ኮሌጅ ጋር በቅንጅት በመስራት ርህሩህ፣ተገልጋይ አክባሪ እና ሙያዊ ስነ ምግባር የተላበሱ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች የማፍራት ስራ፤ ለህብረተሰቡ ችግር ፊቺ የሆኑ ጥናትና ምርምርና የማህበረሰብ የጤና አገልግሎት በመስጠት ከጤና ኮሌጁ ጋር በቅንጅት በመስራት ሀገራዊ የጤና ተልእኮን ለማሳካት በጋራ ከጤና ሣይንስ ኮሌጅ ጋር እየሰራ ይገኛል፡፡ more...