የኮሮና ቫይረስ በቤት ውስጥ ለማከም

80% በላይ የሆኑት የቫይረሱ ተጠቂዎች ያለምንም ህክምና እርዳታ ማገገም ይችላሉ ስለዚህ ከተለያዩ መፅሄቶች ፣ ካገገሙ ሰዎች እና ከተለያዩ ድህረ ገፆች በመነሳት ይህ መረጃ ተዘጋጅቷል!

ማናችንም ቢሆን ትኩሳት ወይም አዲስ ጉንፋን ካለብን ለሰባት ቀናት ራሳችንን ማግለል አለብን ፣ ምንም እንኳን ትንሽ ቢሆንም። ከሌሎች ሰዎች ጋር በብዛት ይምንኖር ከሆነ ምልክት ካየን ወዲያውኑ እራሳችንን ለ 14 ቀን ማግለል አለብን፡፡

— እራስዎን እንዲያገልሉ ከተጠየቁ ደግሞ በሃላፊነት የሚከተሉትን ማድረግ አለብዎት:-

የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች

...
የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ

የኮሮና ቫይረስ ምልክት ካላቸው ሰዎች በመራቅ እራሶን እና የሚወዱትን ይጠብቁ

...
ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት

ባልታጠበ እጃችን አይን፣ አፍንጫ እና አፍን ከመንካት ይቆጠቡ

የኮሮና ቫይረስ እውነታዎች

በኮሮና ቫይረስ ዙርያ ያሉ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች!

1. ኮሮና ቫይረስ የሚያጠቃው አረጋዊያንን ብቻ ነው

ስሕተት

የኮሮና ቫይረስ ዘርን፣ ቀለምን፣ ዕድሜን ሳይለይ ማንንም ይይዛል። ነገር ግን አረጋዊያንን ይበልጥ ለከፋ ጉዳት ያደርሳል የሚል አጠቃላይ ግምት ብቻ ነው ያለው።

በተጨማሪም የሳምባ፣ የጉበት፣ የኩላሊት፣ የልብ ሕመሞች፣ ካንሰር፣ ኤድስ፣ ስኳር በሽታ ወዘተ ያለባቸውን ሕሙማን በከፍተኛ ሁኔታ ይጎዳል። ወጣቶችም አናመልጥም፣ እንጠንቀቅ።

የኮቪድ-19 ምልክቶች

በአብዛኛው ጊዜ የሚታዩ የኮቪድ-19 ምልክቶች፡

? ትኩሳት

? ድካም

? ደረቅ ሳል

Federal Ministry of Health

የፌደራል ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግና የሕብረተሰቡን የጤና ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ ለማሻሻል ከ21 ጤና ሣይንስ ኮሌጆች ጋር በቅንጅት በመስራት ብቁ የጤና ባለሙያዎችን እንዲያፈሩ፤ ለህብረተሰቡ ችግር ፊቺ የሆኑ ጥናትና ምርምርና የማህበረሰብ የጤና አገልግሎት እንዲሰጡ በተለያየ መልኩ ድጋፍ በማድረግና በቅንጅት በመስራት ሀገራዊ የጤና ተልእኮን ለማሳካት ከጤና ሣይንስ ኮሌጆች ጋር እየሰራ ይገኛል፡፡ more...

Amhara regional health bureau

የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የጤና አገልግሎትን ተደራሽ በማድረግና የሕብረተሰቡን  የጤና ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ በማሻሻል ረገድ ከጤና ሣይንስ ኮሌጅ ጋር በቅንጅት በመስራት ርህሩህ፣ተገልጋይ አክባሪ እና ሙያዊ ስነ ምግባር የተላበሱ የጤና አገልግሎት ሰጪዎች የማፍራት ስራ፤ ለህብረተሰቡ ችግር ፊቺ የሆኑ ጥናትና ምርምርና የማህበረሰብ የጤና አገልግሎት በመስጠት ከጤና ኮሌጁ ጋር በቅንጅት በመስራት ሀገራዊ የጤና ተልእኮን ለማሳካት በጋራ ከጤና ሣይንስ ኮሌጅ ጋር እየሰራ ይገኛል፡፡ more...