ደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅDebre Birhan Health Science College

News

ደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በተለያየ ሙያ ለ21ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

23 Jul 2022

ደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ሐምሌ 16/2014 ዓ.ም. የተማሪዎች የምረቃ በዓል አከናውኗል፡፡የኮሌጁ መመህራንና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች እና የተመራቂ ቤተሰቦች በተገኙበት ነው የምርቃት ስነስርአቱ የተካሄደው፡፡ የኮሌጁ ምክትል ዲን መምህር…

የደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ በተለያየ ሙያ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

23 May 2021

የደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ግንቦት 15/2013 ዓ.ም. የተማሪዎች የምረቃ በዓል አከናውኗል፡፡የኮሌጁ መመህራንና ሠራተኞች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች እና የተመራቂ ቤተሰቦች በተገኙበት ነው የምርቃት ስነስርአቱ የተካሄደው፡፡ የኮሌጁ ዲን አቶ ማሙዬ…

የልምድ ልውውጥ

እንደሚታወቀው ሃገራችንን የነደፈችውን የ5 አመት የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት ሁሉም ሴክተሮች ደፋ ቀና ማለት ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ ከነዚህም ሴክተሮች ደግሞ የደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አንዱ እና ዋናው የእውቀት ምንጭ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ይህ…

ኮሌጁ ማህበረሰብ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

የክልሉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ፍላጎት በማሟላት በጤናው ዙሪያ አኩሪ ተግባር እየፈፀመ ያለው ኮሌጃችን አሁንም የት/ት ስትራቴጂውን በመቀየስ ይህንኑ ተግባሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ ለዚህም የትምህርት ጥራትን አስጠብቆ በቂ ልምድና እውቀትን ማዳበር አስፈላጊ መሆኑ…