Covid-19
ስለ ኮቪድ-19 መረጃ፣ ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች።
In this section
- የተሰሩ ስራዎችየኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ለመከላከል የተሰሩ ስራዎች በዓለማችን ብሎም በሀገራችን ከፍተኛ ሰብዓዊ፣ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊና ስነ-ልቦናዊ ችግር እያስከተለና እየተስፋፋ የመጣውን ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብሎ ደ/ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተለያዩ…
- ምልክቶችየኮቪድ-19 ምልክቶች በአብዛኛው ጊዜ የሚታዩ የኮቪድ-19 ምልክቶች፡ ? ትኩሳት ? ድካም ? ደረቅ ሳል አንዳንድ በሽተኞች ህመም ሊሰማቸው ይችላል፤ የአፍንጫ መደፈን ወይም ፈሳሽ መብዛት የጉሮሮ ህመም እና ተቅማጥ ሊኖራቸው ይችላል:: በአብዛኛው እነዚህ ምልክቶች…
- እውነታዎችየኮሮና ቫይረስ እውነታዎች በኮሮና ቫይረስ ዙርያ ያሉ የተሳሳቱ ግንዛቤዎች! 1. ኮሮና ቫይረስ የሚያጠቃው አረጋዊያንን ብቻ ነው ስሕተት የኮሮና ቫይረስ ዘርን፣ ቀለምን፣ ዕድሜን ሳይለይ ማንንም ይይዛል። ነገር ግን አረጋዊያንን ይበልጥ ለከፋ ጉዳት ያደርሳል የሚል…
- መከላከያ መንገዶችየኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶች የኮሮና ቫይረስ በሽታ ምልክት ከሚያሳዩ ሰዎች መራቅ የኮሮና ቫይረስ ምልክት ካላቸው ሰዎች በመራቅ እራሶን እና የሚወዱትን ይጠብቁ ባልታጠበ እጅ አይን፣ አፍንጫ እና አፍን አለመንካት ባልታጠበ እጃችን አይን፣ አፍንጫ እና አፍን…
- እራስዎን በቤት ውስጥ ለማከምየኮሮና ቫይረስ በቤት ውስጥ ለማከም 80% በላይ የሆኑት የቫይረሱ ተጠቂዎች ያለምንም ህክምና እርዳታ ማገገም ይችላሉ ስለዚህ ከተለያዩ መፅሄቶች ፣ ካገገሙ ሰዎች እና ከተለያዩ ድህረ ገፆች በመነሳት ይህ መረጃ ተዘጋጅቷል! ማናችንም ቢሆን ትኩሳት ወይም አዲስ ጉንፋን…
