ደብረ ብርሃን ጤና ሳይንስ ኮሌጅDebre Birhan Health Science College

ስለ ኮሌጁ

Learn about the vision, mission and history of Debre Birhan Health Science College.

በዚህ ክፍል

  • ራዕይና ተልዕኮየኮሌጁ ራዕይ /Vision/ የመማር ማስተማር ደረጃውን ከመካከለኛ ጤና ባለሙያዎች ሥልጠና ወደ ከፍተኛ ደረጃ አድጐ ከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች የሚፈሩበት እንዲሁም ጤና ነክ ጥናትና ምርምር የሚካሄድበት ማዕከል ሆኖ ማየት፡፡ የኮሌጁ ተልዕኮ /Mission/ በክልሉ ውስጥ…
  • ታሪካዊ ዳራየደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ አመሠራረት እና ታሪካዊ አመጣጡ ከዛሬ 14 ዓመት በፊት በሰሜን ሸዋ ዞን ከደ/ብርሃን ከተማ 17 ኪሎ ሜትር ርቀት አካባቢ የምትገኝ ጐሸባዶ ቀበሌ ገ/ማህበር ውስጥ አንድ ሬድባርና የተባለ ግብረሰናይ ድርጅት የራሱን ተልዕኮ ይዞ ይንቀሳቀስ…
  • የዲን መልዕክትየደ/ብርሃን ጤና ሣይንስ ኮሌጅ ቀደም ሲል የደ/ብርሃን መለሰተኛ ጤና ባለሙያዎች ማሠልጠኛ ት/ቤት ተብሎ በ1991 ዓ.ም በ4 መምህራንና በ2ዐ ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች 2ዐ ግንባር ቀደም ጤና ባለሙያዎችን በማሠልጠን ስራውን የጀመረ ሲሆን በክልላችን በየደረጃው…